‎በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ኮቾሬ ወረዳ ፍሰሃ ገነት ተብሎ የሚጠራዉ አከባቢ ነዋሪዎች እና ” ልጆቻችን ያለ አግባብ ታስረዋል ” የሚሉት ወላጆች ...
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ “አንቂዎች” እና “ተንታኞች”፣ የኤርትራ የነጻነት ትግል በውጭ ኃይሎች ...
የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ጸጋው ላለፉት 17 ቀናት በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ሸገር ዘግቧል ...
በጎንደር ከተማ የሚገኙ የሆቴሎች ባለቤቶች ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት የቱሪዝም እንቅስቃሴ በመቀዛቀዙ፣ የሆቴል ሥራቸውም መዳከሙን አስታወቁ ...
የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅትና የዓለም ጤና ድርጅት በጋራ ባወጡት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎት የሚሆን ውኃ ...
(VOA) – Demonstrators have taken to the streets in at least a dozen southern Ethiopian towns this week to protest the federal government’s renewal of a license for a mining company that they say ...
የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል፣ አንዳንድ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ቡድኖች የሚያራምዱት የሉዓላዊ ጎረቤት አገርን ግዛት ...
Four Amhara fano forces in the Amhara region have agreed to create a 13-member central command. Read the full statement here: ...
Anchor Media delivers engaging and thought-provoking content, primarily focusing on Ethiopian news, current affairs, and social issues. It provides in-depth analysis, interviews, and discussions on ...
This video is only available to Rumble Premium subscribers. Subscribe to enjoy exclusive content and ad-free viewing.
የአማራ ፋኖ በጎንደር ካራማራ ክ/ጦር ቃል አቀባይ የሆነው ፋኖ አንተነህ መክብብ ከሰሞኑ በከፍተኛ ተጋድሎ የተመዘገቡትን ድሎች አስመልክቶ የሰጠው ማብራሪያ ...